አንቶኒዮ ኮስሞ የተሰኘው ሰው ደግሞ ጎረቤታቸው ሲሆን በሀይል በማስፈራራት ይህችን የ13 ዓመት ሴት ልጅ አሰገድዶ ይደፍራል፡፡ ይህ ሰውም ወዲያውኑ በፖሊስ ከተያዘ በኋላ ጥፋተኛ ሆኖ መገኘቱን ተከትሎ ...
በእግረኛ ጦር ሊባኖስ ግዛት ውስጥ የወረረችው እስራኤል ከሄዝቦላ ከፍተኛ ውጊያ እያካሄደች መሆኗን አስታወቀች በደቡብ ሊባኖስ ወረራ የመጀመረው የእስራኤል ልዩ ኃይሏ እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሏ ከሄዝቦላ ...
የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ምን ያህል ወታደሮችን ወደ ቀጠናው እንደላከ ባይገልጽም ኒውዮርክ ታይምስ ከ2 ሺህ እስከ 3 ሺህ እንደሚደርሱ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። በትናንትናው እለት ወደ መካከለኛው ...
ሌላኛው ጋብቻን የሚፈትነው ጉዳይ ዕምነት እና ባህል ሲሆን ሊጋቡ ያሰቡ ጥንዶች ስለ ዕምነታቸው እና ባህላቸው በሚገባ መተዋወቅ፣ መወያየት እና ጉዳዮቹ በትዳራቸው ላይ ሊያመጡ በሚችሉ አስተዋጽኦዎች ...
እስራኤል በሊባኖስ የእግረኛ ጦር ወረራ ማካሄድ የጀመረችው "ፔጀር" በተባለ የሄዝቦላ የመገናኛ መሳሪያ ላይ ፈንጅ አጥምዳ ካፈነዳች እና የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ነስረላህ የተገደለበትን የባለፈው አርቡን ...
እስራኤል በሀምሌ ወር በሆዴይዳህ ወደብ ጥቃት ካደረሰች በኋላ የሃውቲ ዋና ዋና አመራሮች ከህዝብ እይታ እንዲሰወሩ ተደርጓል ተብሏል የሄዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል መገደል የየመኑ ሃውቲ ...
እስራኤል በኢራን ድጋፍ ይደረግላቸዋል በሚባሉ የሊባኖስ፣ የመን እና ሶሪያ ሃይሎች ላይ የምትወስደውን እርምጃ ባጠናከረችበት ወቅት ከወደ ቴህራn ዛሬ የተሰማው ከተለመደው ለዘብ ያለ ነው ተብሏል። ...
የእስራኤል ጦር የሄዝቦላን መሪ መግደሉን ያስታወቀው ባለፈው ቅዳሜ ነው። የጦሩ ቃል አቀባይ አቪቻይ አድሬ በቤሩት ከመኖሪያ ቤቶች ስር በሚገኘው የሄዝቦላ ማዕከላዊ ማዘዣ ጣቢያ ላይ በተፈጸመ የአየር ...
“እስካሁን ስለ ኢራን መሪዎች ብዙ ብለናል፤ የዛሬው መልዕክቴ ግን ለናንተ ለኢራን ህዝቦች ነው” ሲሉ ንግግራቸውን የጀመሩት ኔታንያሁ፥ የኢራን አስተዳደር ሊባኖስና ጋዛን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ ...
በእነዚህ ሰዎች ዘንድ ነገ የሚባል ነገር የለም የሚሉት ዶክተር ሾሻና እድል ቢያገኙ ማስተካከል የሚፈልጓቸው ጉዳዮች ብቻ ይበልጥ እንደሚያስጨንቋቸው ይገልጻሉ፡፡ በርካታ ሰዎች በስትንፋሳቸው መጨረሻ ...
በአዲሱ መረጃውም በ2050 እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቁጥር ከወጣቶቹ በእጥፍ ጨምሮ 1.6 ቢሊየን እንደሚደርስ ነው ያመላከተው። ግምቱ እውን የሚሆን ከሆነ የአዛውንቶች ቁጥር ...
በሊባኖስ የመገናኛ መሳርያዎች ላይ የተገጠሙ ፈንጂዎችን በማፈንዳት ጥቃት ማድረስ የጀመረችው እስራኤል ካሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምሮ መጠኑ ከፍ ያለ የአየር እና የሚሳኤል ጥቃት በሊባኖስ ላይ እየፈጸመች ትገኛለች። ...