የአሜሪካ ጦር በእስራኤል ላይ ሊደርስ የሚችልን ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆኑን የገለጸ ሲሆን "ኢራን በቀጥታ ለምታደርሰው ጥቃት እና ሊወሰድባት ለሚችለው የአጸፋ እርምጃ የከፋ ሊሆን ይችላል" ሲል ...
የ21 እና 20 ዓመት እድሜ ያላቸው ወላጆቹ “እኛ ዳሪየን አረባን እና ሻሌን ኡህለርን የተባል ወላጆች ልጃችንን በአንድ ሺህ ዶላር ለመሸጥ በፈቃዳችን ተስማምተናል” ሲሉ ፊርማቸውን አኑረዋል ሲል ...
ዊክሊክስ የተባለው የሚዲያ ቡድን መስራች የነበረው አሳንጅ ህጋዊ እና ፖለቲካዊ ጥረቶች ነጻቱን ለማስጠበቅ ዋስትና ስለሌላቸው በቀረበበት የአሜሪካ የስለላ ክስ ጥፋተኛ እንደሆነ ማመኑ አስፈላጊ መሆኑን ...
በውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ረጅምና ጤናማ እንቅልፍ ለመተኛት መሞከር በራሱ አስጨናቂ መሆኑን ባትክድም “በውድድሩ የመጨረሻ እለት መረጋጋቴ አሸናፊ አድርጎኛል” ስትልም ለዘ ሂንዱ ተናግራለች። ...
አንቶኒዮ ኮስሞ የተሰኘው ሰው ደግሞ ጎረቤታቸው ሲሆን በሀይል በማስፈራራት ይህችን የ13 ዓመት ሴት ልጅ አሰገድዶ ይደፍራል፡፡ ይህ ሰውም ወዲያውኑ በፖሊስ ከተያዘ በኋላ ጥፋተኛ ሆኖ መገኘቱን ተከትሎ ...
የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ምን ያህል ወታደሮችን ወደ ቀጠናው እንደላከ ባይገልጽም ኒውዮርክ ታይምስ ከ2 ሺህ እስከ 3 ሺህ እንደሚደርሱ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። በትናንትናው እለት ወደ መካከለኛው ...
ሌላኛው ጋብቻን የሚፈትነው ጉዳይ ዕምነት እና ባህል ሲሆን ሊጋቡ ያሰቡ ጥንዶች ስለ ዕምነታቸው እና ባህላቸው በሚገባ መተዋወቅ፣ መወያየት እና ጉዳዮቹ በትዳራቸው ላይ ሊያመጡ በሚችሉ አስተዋጽኦዎች ...
በእግረኛ ጦር ሊባኖስ ግዛት ውስጥ የወረረችው እስራኤል ከሄዝቦላ ከፍተኛ ውጊያ እያካሄደች መሆኗን አስታወቀች በደቡብ ሊባኖስ ወረራ የመጀመረው የእስራኤል ልዩ ኃይሏ እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሏ ከሄዝቦላ ...
እስራኤል 80 ቶን አሜሪካ ሰራሽ ቦምብ በማዝነብ የሄዝቦላሁን መሪ እንድትገድል ትልቁን ሚና የተጫወተው እንደ ሞሳድ ሁሉ ከሀገር ውጭ የሚካሄዱ ሚስጢራዊ ዘመቻውን የሚመራው “ዩኒት 504” ነው ይላል የየዲዮዝ አሮኖዝ ጋዜጣ ዘገባ። ...
እስራኤል በሊባኖስ የእግረኛ ጦር ወረራ ማካሄድ የጀመረችው "ፔጀር" በተባለ የሄዝቦላ የመገናኛ መሳሪያ ላይ ፈንጅ አጥምዳ ካፈነዳች እና የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ነስረላህ የተገደለበትን የባለፈው አርቡን ...
እስራኤል በሀምሌ ወር በሆዴይዳህ ወደብ ጥቃት ካደረሰች በኋላ የሃውቲ ዋና ዋና አመራሮች ከህዝብ እይታ እንዲሰወሩ ተደርጓል ተብሏል የሄዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል መገደል የየመኑ ሃውቲ ...
“እስካሁን ስለ ኢራን መሪዎች ብዙ ብለናል፤ የዛሬው መልዕክቴ ግን ለናንተ ለኢራን ህዝቦች ነው” ሲሉ ንግግራቸውን የጀመሩት ኔታንያሁ፥ የኢራን አስተዳደር ሊባኖስና ጋዛን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ ...